ራዕይ / Vision

በኢትዮጵያ ቀዳሚና በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያገኘ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ መሆን፤ ጥራት ያለው፣ የፈጠራ ስራን የሚያበረታታ እና በኢንዱስትሪ የሚመራ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና በመስጠት፣ ለሀገራችንና ለክልላችን ዘላቂ ልማት አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ብቁ እና ስነ-ምግባር ያላቸው ባለሙያዎችን ማፍራት።
To become a leading and internationally recognized Polytechnic College in Ethiopia, delivering high-quality, innovative, and industry-oriented technical and vocational training, and producing competent, ethical, and skilled professionals who contribute to sustainable national and regional development.

ተልዕኮ/Mission

በሙያ ዘርፎች ፣ በቴክኖሎጂ፣ በምህንድስና እና በሳይንስ ጥራት ያለውና በብቃት ላይ የተመሰረተ ትምህርትና ስልጠና በመስጠት፣ ለዘመናዊው የሥራ ገበያ ዝግጁ የሆኑ ክህሎት ያላቸው፣ በስነ-ምግባር የታነፁ እና የፈጠራ ተሰጥኦ ያላቸው ባለሙያዎችን ማፍራት፤ እንዲሁም ቀጣይነት ያለው ትምህርትን፣ የኢንዱስትሪ ተገቢነትን እና ዘላቂ የአረንጓዴ ቴክኒክና ሙያ (Green TVET) አሰራሮችን ማስፋፋት። 
Provides high-quality, competence-based education and training in vocational fields, technology, engineering, and science to develop skilled, ethical, and innovative professionals equipped for the modern labor market, while promoting lifelong learning, industry relevance, and sustainable green TVET practices.

እሴቶችእና ዋና የትኩረት መስኮች/Values and Key Focus Areas

Scroll to Top